በዝቅተኛ እና መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አምራች የህብረተሰብ ክፍሎች በዘላቂነት የብድርና የቁጠባ አገልግሎት አግኝተው ኢኮኖሚያዊ ገቢያቸው እንዲያድግ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻል ብሎም ድህነት እንዲቀረፍ ማገዝ ነው፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ሰራተኞች እና ማኔጅመንት የዘንድሮውን የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በህብረት እንታገል፡፡”

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ሰራተኞች እና ማኔጅመንት የዘንድሮውን የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በህብረት እንታገል፡፡” በሚል መሪ ቃል ከክልሉ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር በፖናል ዉይይት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ማኔጅመንት፣ የውስጥ ኦዲተሮች እና የዋና መ/ቤት ከፍተኛ ኦፊሰሮች በተቋሙ በብዙሃኑ ቅርንጫፎች እየተተገበረ የሚገኘውን የኮር-ባንኪንግ ቴክኖሎጂ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ማኔጅመንት፣ የውስጥ ኦዲተሮች እና የዋና መ/ቤት ከፍተኛ ኦፊሰሮች በተቋሙ በብዙሃኑ ቅርንጫፎች እየተተገበረ የሚገኘውን የኮር-ባንኪንግ ቴክኖሎጂ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው።…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድርና ቁጠባ ተቋም ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በክልሉ የብድር አመላለስ ሁኔታን

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድርና ቁጠባ ተቋም ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በክልሉ የብድር አመላለስ ሁኔታን አስመልክቶ ያደረገውን የጥናት ውጤት ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል። በመድረኩ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድርና ቁጠባ ተቋም ዋና ስራ…

በግብርናው ዘርፍ የወተት ምርት ስራ ላይ ተሰማርቶ የአሶሳን ከተማ ወተት እየመገበ የሚገኝ ታታሪ ጎልማሳ

አቶ ሲሳይ አማረ በአሶሳ ከተማ ነዋሪና የመንግስት ሰራተኛ ሲሆን በግብርናው ዘርፍ የወተት ምርት ስራ ላይ ተሰማርቶ የአሶሳን ከተማ ወተት እየመገበ የሚገኝ ታታሪ ጎልማሳ ነው፡፡ “በ2002 ዓ/ም ከሶስት ከጓደኞቼ 7 ሺ…

ያልተጠበቀው የሸርቆሌ ቅርንጫፍ የ2014 ዓም አበራታች የስራ አፈፃፀም እና የአመራሩ ሚና!

ያልተጠበቀው የሸርቆሌ ቅርንጫፍ የ2014 ዓም አበራታች የስራ አፈፃፀም እና የአመራሩ ሚና! “በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም የሸርቆሌ ቅርንጫፍ አሰራር ቀደም ሲል ከነበረው በአሁኑ ሰዓት “በብዙ ተሻሽሏል፡፡ በአመራር የሚደገፍ ማንኛውም…

(በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድርና ቁጠባ ተቋም የባምባሲ ቅርንጫፍ ደንበኛ)

“የብድርና ቁጠባ ተቋም ወረቴ ነው፣ በሰው ሃገር ሂዶ ከመቀጥቀጥ ተግቶ ከሰሩ ሃገራችንም ዱባይ ናት” ወ/ሮ ሉባባ ኢብራሂም ሰይድ (በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድርና ቁጠባ ተቋም የባምባሲ ቅርንጫፍ ደንበኛ) በደርግ ዘመን የ7ኛ ክፍል…

“ከ500 ብር ጀምሮ በዕቁብ መልክ በቡድን በቆጠብነው 50 ሺ ብር ዋስትና ተነስተን ዛሬ ባለ-ሃብት እየተባልን ነው፡፡ አልሃምዱሊላህ ከዚህ በላይ እናድጋለን፡

“ከ500 ብር ጀምሮ በዕቁብ መልክ በቡድን በቆጠብነው 50 ሺ ብር ዋስትና ተነስተን ዛሬ ባለ-ሃብት እየተባልን ነው፡፡ አልሃምዱሊላህ ከዚህ በላይ እናድጋለን፡፡ ህብረተሰቡ ሲጠቀም እንደወጣት እኛም እናድጋለን፡፡” አቶ ሁሴን አልሂሰን (በኡራ ወረዳ…

ከጭቃ ውስጥ ወርቅ አግኝተናል፤ በ2016 -17 ዓ.ም የፕላስቲክ መልሶ ማምረቻ ቴክኖሎጂ (ኢንዱስትሪ) ወደ ክልሉ ለማስገባት ዕቅድ አለን፡፡” አቶ ጀምበሩ ተሰማ።

“ከጭቃ ውስጥ ወርቅ አግኝተናል፤ በ2016 -17 ዓ.ም የፕላስቲክ መልሶ ማምረቻ ቴክኖሎጂ (ኢንዱስትሪ) ወደ ክልሉ ለማስገባት ዕቅድ አለን፡፡” አቶ ጀምበሩ ተሰማ። ስራ ለመጀመር ከሰባት ዓመታት በላይ በዕቅድና ጥናት ላይ የነበሩ፣ የማህበሩ…

በ2022/23 እ.አ.አ 414.49 በላይ ቁጠባ በማሰብሰብ ከ 516.3 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር በማሰራጨት በብሄራዊ ባንኩ ስታንዳርድ መሰረት ብድር ለማስመለስ እንደሚሰራ

በ2022/23 እ.አ.አ 414.49 በላይ ቁጠባ በማሰብሰብ ከ 516.3 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር በማሰራጨት በብሄራዊ ባንኩ ስታንዳርድ መሰረት ብድር ለማስመለስ እንደሚሰራ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም የአሶሳ ዲስትሪክት አስታወቀ፡፡ የአሶሳ…