- በቡድን ብድር ታማኝ የነበሩና በግል የመውሰድ ፍላጎት ያላቸው፡፡
- የገጠር እርሻ መረት ህጋዊ ይዞታ ማረጋገጫ ማቅረብ፣
- የቦታው ዕገዳ ማቅረብ አለባቸው
- የብድሩን 25 % በቅድሚያ መቆጠብ አለባቸው፡፡
- የብድር መክፈያ ጊዜ እንደ ስራው አይነት የሚወሰን ሲሆን የብድር ዘመኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ተጠቃሎ የሚከፈል ነው፡፡
- በዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሴቶችና ሞዴል አርሶ አደሮች ይበረታታሉ፡፡
- የብድር ገንዘብ መጠን ከ1,000 እስከ 100 ሺ ብር የሚደርስ ነው፡፡