እንኳን ወደ ቤ/ጉ/ብድርና ቁጠባ በደህና መጡ የተቋሙ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አስራት ብዙአየሁ

የ2022/23 የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማ እና እ.አ.አ የ2023/24 ዕቅድ እያናበበ ይገኛል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ከዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎቹ ጋር በመሆን በአሶሳ ከተማ እ.አ.አ የ2022/23 የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማ እና እ.አ.አ የ2023/24 ዕቅድ እያናበበ ይገኛል።

የተቋማችን ደንበኛ አቶ ሁሴን አልሃሰን ከተቋማችን ባገኙት የብድር አገልግሎት በኡራ ወረዳ ፉለደሩ ቀበሌ በዘንድሮው ምርት ዘመን እየሰራችሁ ባለው ውጤታማ የግብርና ስራ

የተቋማችን ደንበኛ አቶ ሁሴን አልሃሰን ከተቋማችን ባገኙት የብድር አገልግሎት በኡራ ወረዳ ፉለደሩ ቀበሌ በዘንድሮው ምርት ዘመን እየሰራችሁ ባለው ውጤታማ የግብርና ስራ እና እንደአጠቃላይ እያስመዘገቡ ባሉት ውጤት ተቋሙ ይኮራብዎታል። የእርስዎን አይነት…