የአ.ማህበሩ ዋና ዓላማ በዝቅተኛ እና መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አምራች የህብረተሰብ ክፍሎች በዘላቂነት የብድርና የቁጠባ አገልግሎት አግኝተው ኢኮኖሚያዊ ገቢያቸው እንዲያድግ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻል ብሎም ድህነት እንዲቀረፍ ማገዝ ነው፡፡

በግብርና እና ከግብርና ዉጭ ለሚደረገዉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የብድር አገልግሎት መስጠት እና በስራ እድል ፈጠራ ለሚደረገዉ ሂደት ዉስጥ የራሱን ዋና ሚና መጫወት ነዉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *