የአ.ማህበሩ ዋና ዓላማ በዝቅተኛ እና መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አምራች የህብረተሰብ ክፍሎች በዘላቂነት የብድርና የቁጠባ አገልግሎት አግኝተው ኢኮኖሚያዊ ገቢያቸው እንዲያድግ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻል ብሎም ድህነት እንዲቀረፍ ማገዝ ነው፡፡