በቋሚ ንብረት /በቤት ካርታ ዋስትና የሚሰጥ ነው፡፡ የብድር ገንዘብ መጠን ወለል 50 ሺህ ሲሆን ጣራው ከ1000,000.00 ብር በላይ ሊሆን ይችላል፡፡ የብድሩ መመለሻ ጊዜ በየወሩ የሚከፈል ሆኖ የብድር ዘመኑ ሶስት ዓመት ነው፡፡ ደንበኞች የብድሩን 5% ብድር ከመውሰዳቸው በፊት በቅድሚያ ይቆጥባሉ፡፡