ቤ/ጉ/ብድር እና ቁጠባ ተቋም ማኔጅመንት፣ የአሶሳ ዲስትሪት እና የቅርንጫፎቹ ስራ አስኪያጆች የአመራር እና የደንበኛ አያያዝ ክህሎት ስልጠና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ማኔጅመንት፣ የአሶሳ ዲስትሪት እና የቅርንጫፎቹ ስራ አስኪያጆች የአመራር እና የደንበኛ አያያዝ ክህሎት ስልጠና በቢዝነስ ደቨሎፕመንት እና ሪሰርች ስራ ክፍል በመታገዝ ሰሞኑን ወስደዋል። የተሻለ የአመራር…

አድሱ እየተገነባ ያለዉ የተቋሙ ዋና መ/ቤት ህንጻ