- ባጃጅን ጨምሮ ለተሽከርካሪ ግዥ የሚሰጥ ነው፡፡
- በሚገዛው ተሽከርካሪ ዋስትና የሚሰጥ ነው፡፡
- የተሽከርካሪውን ህጋዊ ሙሉ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተሽከርካሪውን የመድን ዋስትና ማስገባት አለባቸው፡፡
- ደንበኞች ቅድመ-ብድር ቁጠባ 10% በቅድሚያ መቆጠብ አለባቸው፡፡
- ደንበኞች የጠቅላላ የተሸከርካሪውን የግዥ ወጪ 40 % በተቋሙ መቆጠብ አለባቸው፡፡
- ደንበኞች የቅድመ-ክፊያውን 50 % ለ3 ወር ያህል በተቋሙ መቆጠብ አለባቸው፡፡
- ብድሩ በ3 ዓመት ውስጥ ተከፍሎ የሚያልቅ ነው፡፡
- ተቋሙ የተሸከርካሪውን 60% በብድር ይሸፍናል፡፡
- የብድር ጣራው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ሊደርስ ይችላል፡፡