የደሞዝ ዋስትና ብድር  /የመንግስት ሰራተኞች ብድር /

  • .በደመወዝና በሰው ዋስትና የሚሠጥ ብድር ነው፡፡
  • የብድር ገንዘብ መጠን የ8 ወር ደመወዝ ሲሆን በቀጣይ ዙሮች ያላቸው ቁጠባ እየተጨመረ  የሚሰጥ ነው፡፡
  • የብድሩ መመለሻ ጊዜ በየወሩ ሲሆን የብድር ዘመኑ ሁለት ዓመት ነው፡፡
  • ደንበኞች የብድሩን 15% በቅድሚያ ይቆጥባሉ፡፡
  • ደንበኞች የብድሩን 1% ከወርሃዊ የብድር ተመላሽ ጋር ይቆጥባሉ፡፡