በሚኖሩበት ቀበሌ ዋስትና የሚሰጥ ነው፡፡ የብድር ገንዘብ መጠን ከ1,000 እስከ 100 ሺ ብር የሚደርስ ነው፡፡ የብድሩ መመለሻ ጊዜ በየወሩ የሚመለስ ሆኖ የብድር ዘመኑ አንድ ዓመት ነው፡፡ ደንበኞች የብድሩን 25% በቅድሚያ ይቆጥባሉ፡፡