የተቋሙ ባለድርሻ አካላት የሚባሉት በዋናነት የህብረተሰቡን የፋይናንስ ተጠቃሚነትና ውጤታማነት ላይ በተለይም የቁጠባ አሰባሰብ፣ ብድር ስርጭት እና ብድር አመላለስ ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተሳታፊ የሚሆኑ ሲሆን መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንም ያካትታል ፡፡ በዚህም መሰረት፡-

  1. የክልሉ ምክትል መስተዳድር እና በየደረጃው ያሉ አስተዳዳሪዎች
  2. የክልሉ መስተዳድር የኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ
  3. የክልሉ ግብርናና አሳ ልማት ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  4. የክልሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  5. የክልሉ መሬት አስተዳደር እና ኢንሸስትመንት ቢሮ  (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  6. የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን (ኮሚሽነር) እና ታችኛው መዋቅሩ
  7. የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  8. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ እና ታችኛው መዋቅሩ
  9. የክልሉ ፍትህ ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  10. የክልሉ ትምህርት ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  11. የክልሉ ሴቶችና ህፃናት ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  12. የክልሉ ህ/ሥ/ማ/ማ/ማ ቢሮ (ሃላፊ)
  13. የክልሉ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ (ሃላፊ)
  14. የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ (ሃላፊ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  15. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ባለ-አክሲዮን ልማት ማህበበራት (ስራ-አስኪያጆች)
  16. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (ስራ አስኪያጅ) እና ታችኛው መዋቅሩ
  17. የከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤቶች (ከንቲባ) ሲሆን ተጠሪነታቸውም ለክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነው፡፡