.በደመወዝና በሰው ዋስትና የሚሠጥ ብድር ነው፡፡ የብድር ገንዘብ መጠን የ8 ወር ደመወዝ ሲሆን በቀጣይ ዙሮች ያላቸው ቁጠባ እየተጨመረ የሚሰጥ ነው፡፡ የብድሩ መመለሻ ጊዜ በየወሩ ሲሆን የብድር ዘመኑ ሁለት ዓመት ነው፡፡ ደንበኞች የብድሩን 15% በቅድሚያ ይቆጥባሉ፡፡ ደንበኞች የብድሩን 1% ከወርሃዊ የብድር ተመላሽ ጋር ይቆጥባሉ፡፡