Category: Travel
የዋና መ/ቤት የህንፃ ግንባታ ሂደት
በየደረጃው ያላችሁ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ሁሉም ስራ አስኪያጆች የ2022/23 ዓመታዊ የስራ እንቅስቃሴ ሪፓርታችሁን ከማስተቸት እና አዲስ አመታዊ ዕቅዳችሁን ከመቀበል ጎን ለጎን የሁላችንም የስራ ውጤት የሆነውን የዋና መ/ቤት…
የ2022/23 የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማ እና እ.አ.አ የ2023/24 ዕቅድ እያናበበ ይገኛል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ከዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎቹ ጋር በመሆን በአሶሳ ከተማ እ.አ.አ የ2022/23 የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማ እና እ.አ.አ የ2023/24 ዕቅድ እያናበበ ይገኛል።